ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለዩክሬን የሚሰጠው ወታደራዊ ድጋፍ እንዲቋረጥ ሰኞ ዕለት ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። ይህም ሁሉም ወገኖች ወደ ሰላም ንግግር እንዲገቡ ለማስገደድ የታለመ ርምጃ መሆኑን አስተዳደራቸው አስታውቋል። የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን በላከው ዘገባ፣ የአውሮፓ መሪዎች በበኩላቸው ለዩ ...
ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝደንት ሪክ ማቻር ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያለው የታጠቀ ቡድን፤ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ የጦር ሠፈር መውረሩን ተከትሎ፣ የመንግሥቱ ወታደሮች ዛሬ በዋና ከተማዋ ጁባ ...
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
ዋሽንግተን ለዩክሬን የምትሰጠው የጦር መሣሪያ ዕርዳታ በድንገት እንዲቋረጥ በተደረገበት፤ ሃሳብ የገባቸው የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ከሩስያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር በተዛመደ የሕብረቱን የመከላከያ ...
" ሲሉ ተናገሩ ። ኮሎምበስ ማቭሁንጋ እንደዘገበው፣ በግጭት ቀጣና ውስጥ ያለውን ስቃይ ለማስታገስ የሰብአዊ ረድዔት ድርጅቶች፣ እንደ ሳዑዲ አረቢያ ያሉ ከተለመዱት የተለዩ አዳዲስ የገንዘብ ድጋፍ ...
U.S. President Donald Trump has paused military aid to Ukraine, the White House announced late Monday. "The President has ...
በፓኪስታን ወታደራዊ ካምፕ በደረሱ ሁለት የአጥፍቶ ጠፊ ጥቃቶች ቢያንስ ዘጠኝ ሰዎች ሲሞቱ 25 ቆስለዋል ሲሉ ባለሥልጣናትና የሆስፒታል ኃላፊዎች አስታወቁ። ጥቃቶቹ የደረሱት አጥቂዎች በሰሜን ምዕራብ ...
በዩናይትድ ስቴትስ፣ ኤሊኖይ ግዛት የሚኖሩ ሙስሊም አሜሪካውያን የቅዱስ ረመዳንን የጾም ወር በጀመሩበት ወቅት፣ የስድስት ዓመቱን የፍልስጤም ተወላጅ አሜሪካዊ በመግደል በተከሰሱት ግለሰብ ላይ ...
አውሮፓ በዩክሬን ያለውን ጦርነት ለማስቆም የሚደረገውን ጥረት ለመምራት በመጣደፍ ላይ ስትሆን፣ የአሜሪካው ፕሬዝደንት በበኩላቸው ለዩክሬን የሚሰጠውን ማንኛውንም ወታደራዊ ርዳታ ትላንት ሰኞ እንዲቋረጥ ...
ሰሜን ኬንያ በሚገኘው ካኩማ የስደተኞች መጠለያ ካምፕ በተቃውሞ እንቅስቃሴ ወቅት ፖሊስ በወሰደው ርምጃ አራት ሰዎች መቁሰላቸው ተገለጸ። በትላንቱ የምግብ ዕደላ ላይ የተቀሰቀሰው ግጭት ለስደተኛው ...
በአንድ ወር ዕድሜ ውስጥ አራት ሕጻናት ልጆቻቸውን በወባ ወረርሽኝ መነጠቃቸውን ሳግ እየተናነቃቸው የተናገሩት አቶ ለማ ተፈራ፤ በሚኖሩበት የኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭት ባይኖር ኖሮ የልጆቻቸውን ...