ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትረምፕ ትላንት ማክሰኞ ምሽት ለዩናይትድ ስቴትስ ምክር ቤቶች ጣምራ ጉባኤ ባሰሙት ንግግር የፌዴራል መንግሥቱን መጠን እና ተጽዕኖ ለመቀነስ አስተዳደራቸው የወሰዳቸውን ቀዳሚ ...
ከደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝደንት ሪክ ማቻር ጋር ጥብቅ ግንኙነት ያለው የታጠቀ ቡድን፤ በሰሜናዊ የሀገሪቱ ክፍል የሚገኝ የጦር ሠፈር መውረሩን ተከትሎ፣ የመንግሥቱ ወታደሮች ዛሬ በዋና ከተማዋ ጁባ ...
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትረምፕ ለዩክሬን የሚሰጠው ወታደራዊ ድጋፍ እንዲቋረጥ ሰኞ ዕለት ትዕዛዝ አስተላልፈዋል። ይህም ሁሉም ወገኖች ወደ ሰላም ንግግር እንዲገቡ ለማስገደድ የታለመ ርምጃ መሆኑን አስተዳደራቸው አስታውቋል። የቪኦኤው ሄንሪ ሪጅዌል ከለንደን በላከው ዘገባ፣ የአውሮፓ መሪዎች በበኩላቸው ለዩ ...
"አሜሪካ ተመልሳለች" በማለት የጀመሩት ሲኾን፣ የሪፐብሊካን ሕግ አውጪዎች "ዩ ኤስ ኤ" በሚል ዝማሬ አጅበዋቸዋል። "ከስድስት ሳምንት በፊት እዚህ ቆሜ የአሜሪካን ወርቃማ ዘመን ዐውጄ" ነበር ያሉት ...
ዋሽንግተን ለዩክሬን የምትሰጠው የጦር መሣሪያ ዕርዳታ በድንገት እንዲቋረጥ በተደረገበት፤ ሃሳብ የገባቸው የአውሮፓ ሕብረት መሪዎች ከሩስያ ወታደራዊ እንቅስቃሴ ጋር በተዛመደ የሕብረቱን የመከላከያ ...
በአንድ ወር ዕድሜ ውስጥ አራት ሕጻናት ልጆቻቸውን በወባ ወረርሽኝ መነጠቃቸውን ሳግ እየተናነቃቸው የተናገሩት አቶ ለማ ተፈራ፤ በሚኖሩበት የኦሮሚያ ክልል የቀጠለው ግጭት ባይኖር ኖሮ የልጆቻቸውን ...
The code has been copied to your clipboard.
ኤድሪያን ብሮዲ መሪ ተዋናይ ሆኖ በተጫወተበት ‘ብሩታሊስት በተሰኘው ፊልም ላይ ላሳየው ድንቅ አጨዋወት አሸናፊ በመሆን ለሁለተኛ ጊዜ የዓመቱን ምርጥ ተዋናይነት ክብር ሲጎናጸፍ፤ ሚኪ ማዲሰን "ሞር" ...
የእስራኤል የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ቤት፤ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል የተደረሰው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ሊያበቃ የሰዓታት ጊዜ በቀሩት ወቅት፤ የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ልዑክ የሆኑት ስቲቭ ...
ኢትዮጵያውያን የአገራቸውን ነጻነት ለማስከበር ለመጀመሪያ ጊዜ “ብሔራዊ ሆነው” የተነሡበትና በኅብረት ተዋግተው ያሸነፉበት፣ 129ኛው የዓድዋ ድል በዓል በትግራይ ክልል በሶሎዳ ተራራ ላይ ዛሬ የካቲት ...
በሱዳን፣ በተለይም በዳርፉር ክልል ላይ ተጠናቅሮ የቀጠለው የአየር ድብደባ ሲቪሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት እያደረሰ ነው። በቻድ፣ አድሬ ከተማ የሚገኘው ዘጋቢያችን ሄነሪ ዊልኪንስ፣ በሱዳን ጦር እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሎች መካከል በቀጠለው ጦርነት ከተፈፀሙ የአየር ጥቃቶች በአንዱ፣ ልጇን ያጣች ስደተኛ አነጋግሮ ዘገባ ...
በኢትዮጵያ እና በኬንያ ድንበር አካባቢ በተዋሳኞቹ የዳሰነች ወረዳ እና የቱርካና ወረዳ አርብቶ ዐደሮች መካከል የተከሠተውን ግጭት ተከትሎ፣ የዳሰነች ወረዳ አርብቶ አደሮች ሲአስ ከሚባል መንደራቸው ...
Results that may be inaccessible to you are currently showing.
Hide inaccessible results