ዜጎች እየተጭበረበሩ ወደ ሞት ጎዳና የሚሄዱበት መንገድ ሊቆም ይገባል ተብሏል ኢትዮጵያ ከሶማሊያ ጋር ስተራቴጂካዊ በሆኑ ጉዳዮች በጋራ ለመሥራት መስማማቷን ...
የግብጽ ውጭ ጉዳይ ሚንስትር ባደር አብደላቲ የመሩት የግብጽ ከፍተኛ ልዑካን ቡድን ትናንት ወደ አሥመራ አቅንቶ በቀጠናዊና የኹለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ...
የአሜሪካው ተራድዖ ድርጅት (ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ) የገንዘብ እርዳታ ካቆመ ወዲህ፣ ኢትዮጵያ ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ መንግሥታዊ ያልኾኑ ድርጅቶች መካከል 85 በመቶዎቹ ...
ከማይነማር የሳይበር ማጭበርበሪያ ካምፖች የወጡ 800 ኢትዮጵያዊያን እዚያው በኹለት የአገሪቱ አማጺ ቡድኖች እጅ ውስጥ እንደሚገኙ ከኢትዮጵያዊያኑ ፍልሰተኞች ...
የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ 27 ባንኮች በተሳተፉበት ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላርን በ136 ብር ቢሸጥላቸውም ንግድ ባንኮቹ ከ3 ቀን በኋላ አብዛኞቹ የመሸጫ ዋጋ ለውጥ ...
የአማራ ክልላዊ መንግሥት፣ በአውሮፓዊያኑ 2025 ለሰብዓዊና ማኅበራዊ አገልግሎቶች 102 ቢሊዮን ብር እንደሚያስፈልግ ትናንት ከዓለማቀፍ አጋሮች ጋር በተደረገ ...
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ይፋዊ የስራ ጉብኝት ለማድረግ ከመምጣታቸው የተጠረጠሩት የአልሸባብ ታጣቂዎችበሶማሊያ ዋና አየር ማረፊያ ቢያንስ ...
በደም እጥረት ምክንያት ለህሙማን አስፈላጊዉን ህክምና ለመስጠት ተቸግረናል ሲሉ የተናገሩት የቆቦ ሆስፒታል ስራ አስኪያጅ ቢኖሩም የደም እጥረቱ ሀኪሞች አ… ...
በኦሮሚያ ክልል የፖለቲካ፣ የፀጥታና የሰብዓዊ ቀውስ ያስቀራል የተባለ ስምምነት መደረጉን የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግረንስ (ኦፌኮ) እሑድ የካቲት 16 ቀን 2017 ዓ.
በአፋር ክልል ዱላሳ ወረዳ የሚገኘው ከሰም የስኳር ፋብሪካ፣ በክልሉ እየተከሰተ ባለው ለወራት የቀጠለ ተደጋጋሚ የመሬት መንቀጥቀጥ አደጋ ከፍተኛ ጉዳት ...
ኬንያ፣ የኢትዮጵያው የዳሰነች ጎሳ ታጣቂዎች በኬንያ ቱርካና አሳ አስጋሪዎች ላይ ጥቃት በፈጸሙበት ወቅት ከጠፉ ከ20 በላይ ኬንያዊያን መካከል የኹለቱን ...